Details
-
- ሰላም፡ ለዝክረ፡ ስምከ፡ ዘአስተማሰልዎ፡ በኮከብ፨
- ጽልሙታነ፡ ራእይ፡ ሕዝብ፨
- ፄዋ፡ ለጽድቅ፡ አብ፡ በመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ግልቡብ፨
- ጸውዐነ፡ ለአግብርቲከ፡ ኀበ፡ ዘእግዚአብሔር፡ ከብካብ፨
- በከመ፡ ጸውዖ፡ ለጴጥሮስ፡ እግዚኡ፡ ጠቢብ፨
-
- ሰላም፡ ለአካለ፡ ቆምከ፡ ወለሕንብርትከ፡ መርዕድ፨
- እመብረቀ፡ ክረምት፡ ወነጐድጓድ፨
- ፄዋ፡ ለጽድቅ፡ አባ፡ ዘቤተ፡ ክርስቲያን፡ ዐምድ፨
- ተወፈይከ፡ መርሖ፡ ሰማይ፡ ከመ፡ እንተ፡ ኬፋ፡ መራድ፨
- በዘኢየኀልቅ፡ መንግሥቱ፡ ለወልድ፨
-
- ስብሐት፡ ለከ፡ ፄዋ፡ ለጽድቅ፡ ዘአምላክ፡ ገብር፨
- ዘበዲበ፡ ኔስፋዝ፡ ንቡር፨
- ወስብሐት፡ ሎቱ፡ ለእግዚእከ፡ ክቡር፨
- ስብሐት፡ ለማርያም፡ እግዝእተ፡ ኵሉ፡ ፍጡር፨
- ወስብሐት፡ ለአቡሁ፡ ዘግብሩ፡ መንክር፨
-
- ኦፄዋ፡ ለጽድቅ፡ አግርር፡ ለነ፡ ጸላእትነ፨
- ታሕተ፡ እገሪነ፨
- ወበኪዳንከ፡ ተማሕፀነ፨
- ይጕይዩ፡ ወይትኀፈሩ፡ እምቅድሜነ፡ ፀርነ፨
- ከመ፡ አድኃንኮ፡ ለባሮክ፡ ሐመደ፡ ድኅረ፡ ኮነ፨