Details
-
- ሰላም፡ ለዝክረ፡ ስምከ፡ ብርሃን፡ መፍቅሉ፨
- ዘኃምስ፡ አኃዘ፡ ፊደሉ፨
- ፋሲለደስ፡ ቅዱስ፡ ለእግዚአብሔር፡ እጓለ፡ እጓሉ፨
- መንፈሰ፡ ፍቅርከ፡ ሶበ፡ ይሬእዮ፡ በኀይሉ፨
- ለባሕረ፡ ኅሊናየ፡ ከመ፡ ዐውሎ፡ ይፈልህ፡ ማእበሉ፨
-
- ሰላም፡ ለሥዕርተ፡ ርእስከ፡ መንበረ፡ ዘብርሃን፡ ጌራ፨
- ዘኢይትረሳእ፡ ኍላቌሃ፡ ቅድመ፡ ዘፈጠራ፨
- ፋሲለደስ፡ ቅዱስ፡ ወምክረ፡ ቅድሳት፡ ነገሥት፡ ወሊቀ፡ ሐራ፨
- ዴግኖሙ፡ ለዕድዋንየ፡ ወክድኖሙ፡ መከራ፨
- ከመ፡ ከደነቶ፡ ምስለ፡ ሕዝቡ፡ ለፈርዖን፡ ኤርትራ፨
-
- ሰላም፡ ለመቃብሪከ፡ ዘተሰብሐት፡ በኵላ፨
- ሥራየ፡ ጥዒና፡ ወፈውስ፡ እስከ፡ ይከውን፡ ጸበላ፨
- ፋሲለደስ፡ ቅድሜየ፡ በጺሐከ፡ በሰረገላ፨
- እስመ፡ አንተ፡ ከፍልየ፡ ለነፍስየ፡ በላ፨
- ንትካየድ፡ ኪዳነ፡ ወናቅም፡ መሐላ፨