Subjects
Malkəʾ
-
- ሰላም፡ ለዝክረ፡ ስምክሙ፡ ዝክረ፡ ጣዕመ፡ ስቴ፡ ወመና፨
- አእላፈ፡ እስራኤል፡ ቅድመ፡ ዘተሴሰዩ፡ በሲና፨
- ሐዋርያት፡ ፍንዋን፡ ሀገረ፡ ሳምር፡ ወቅርጣግና፨
- ለዮሐንስ፡ ፍቁርክሙ፡ እስከ፡ ጸፍዐቶ፡ ሮምና፨
- ወእስከ፡ ዲበ፡ ዕፅ፡ ይሰቀል፡ ተስፋሁ፡ ለዮና፨
-
- ሰላም፡ ለመቃብሪክሙ፡ ለለ፡ መካኑ፡ ወብሔሩ፨
- በእንተ፡ ክርስቶስ፡ ሥቃየ፡ እንዘ፡ ትጸውሩ፨
- ሐዋርያት፡ ቅዱሳን፡ ገባዕተ፡ አምላክ፡ ለማዕረሩ፨
- ቃለ፡ ጽድቅክሙ፡ ውስተ፡ ልብየ፡ አኅድሩ፨
- ወአእዳዊክሙ፡ ለባርኮ፡ ላዕሌየ፡ አንብሩ፨
-
- በኍልቈ፡ ስምክሙ፡ ለዘአቅረብኩ፡ ኍልቈ፡ ደቂቁ፡ ለእስራኤል፨
- አስካለ፡ ውዳሴ፡ ጥዑም፡ በጕርዔ፡ አእዛን፡ ጥሉል፨
- ሐዋርያት፡ ቅዱሳን፡ ሰባክያነ፡ ቅዱስ፡ ወንጌል፨
- ዕቀብዎ፡ ለዘጸለየ፡ ወዘነበበ፡ በቃል፨
- በረድኤትክሙ፡ አምላካዊ፡ እመንሱት፡ ወሀጕል፨