Details
-
- ሰላም፡ ለዝክረ፡ ስምከ፡ አበ፡ ብዙኃን፡ ዘተብህለ፨
- ወለሥዕርትከ፡ ሰላም፡ ዘበምድረ፡ ሥጋ፡ በቈለ፨
- አዕዋፈ፡ ወንጌል፡ አብርሃም፡ ዘረሰዩከ፡ ምጽላለ፨
- ልሳንየ፡ መሬታዊት፡ አመ፡ ጊዜ፡ ታወፅእ፡ ቃለ፨
- በሰሌዳ፡ ልብከ፡ አምላካዊ፡ ለይኩን፡ ሥዑለ፨
-
- ሰላም፡ ለቀራንብቲከ፡ ነገረ፡ ሃይማኖት፡ እለ፡ ሐተታ፨
- ወለአዕይንቲከ፡ ዘርእያ፡ በግዐ፡ ምሥጢር፡ ዘጎልጎታ፨
- ዐርከ፡ ፈጣሪ፡ አብርሃም፡ ልዑለ፡ መዐርግ፡ ወጾታ፨
- አብአነ፡ ለደቂቅከ፡ ውስተ፡ ሰማያዊት፡ ኤፍራታ፨
- ዘጥቅማ፡ ነዋኅ፡ ወዐቢይ፡ ዐረፍታ፨
-
- ሰላም፡ ለልሳንከ፡ ዘነበበ፡ ጽድቀ፡ ወአምልኮ፨
- ወለቃልከ፡ ሰላም፡ ለይስሐቅ፡ እንተ፡ ባረኮ፨
- ለፍኖተ፡ አሚን፡ አብርሃም፡ ለእግዚአብሔር፡ ጊዜ፡ ተለውኮ፨
- ዘሀገረ፡ ስሕተት፡ ከላውዴዎን፡ እንዘ፡ ተኀድግ፡ ስብኮ፨
- ከመ፡ ጽላሎት፡ ወሕልም፡ ለዓለም፡ ረሰይኮ።
-
- ኦዘትስእሊ፡ ቅድመ፡ ገጸ፡ አምላክ፡ ልዑል፨
- ነዳያነ፡ ዓለም፡ ሕዝብኪ፡ ከመ፡ ይድኀኑ፡ እምሀጕል፨
- እስመ፡ ረሰይክኒ፡ እንብብ፡ በንባበ፡ ልሳን፡ ወቃል፨
- ውዳሴ፡ ጻድቅ፡ አብርሃም፡ በስመ፡ ሥላሴ፡ ውኩል፨
- ስብሐት፡ ለኪ፡ ድንግል፡ ማርያም፡ ወላዲተ፡ ቃል፨
- ተረፈ፡ መልክእ፡
-
- ሰላም፡ ለከ፡ መፍቀሬ፡ ሃይማኖት፡ አብርሃም፡ እንተ፡ መነንከ፡ ስብኮ፨
- እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ ሰመየከ፡ ዐርኮ፨
- በአብዝኆ፡ ምግባር፡ ሶበ፡ አሥመርኮ፨
-
- ሰላም፡ ለከ፡ ሶበ፡ ሰአልከ፡ ወልድከ፡ በረከተከ፡ ሀበኒ፨
- አብርሃም፡ ጻድቅ፡ ወተአማኒ፨
- እስመ፡ ቡራኬ፡ አብ፡ ወእም፡ እምኵሉ፡ ይሤኒ፨
- ወሕፅንከ፡ ምርፋቀ፡ ይኩነኒ፨