Details
-
- አቀድም፡ አእኵቶቶ፡ እንዘ፡ እብል፡ በእንግልጋ፨
- እግዚአብሔር፡ አማን፡ ወሃቤ፡ ጸጋ፨
- ወሀበከ፡ ሚናስ፡ ጸጋሁ፡ ዘእንበለ፡ ንትጋ፨
- ለሥቃየ፡ ስምዕከ፡ ሶበ፡ እሔሊ፡ ጹጋ፨
- ትመስለኒ፡ ሊተ፡ ዘአልብከ፡ ሥጋ፨
-
- ሰላም፡ ለዝክረ፡ ስምከ፡ ዘይጥዕም፡ እምሐሊብ፨
- ወእምፍሬሃ፡ ለንህብ፨
- ሥቃይከኒ፡ ለሰሚዕ፡ ዕጹብ፨
- ያዘነግዕ፡ ዜና፡ ገድልከ፡ ሚናስ፡ ኮከብ፨
- ወከመ፡ ያስጦ፡ ይደክም፡ ንባብ፨
-
- ሰላም፡ ለመልክአ፡ ሥጋከ፡ ዘጸዋዕኩ፡ ስሞ፨
- ለለ፡ አሐዱ፡ ለኵሉ፡ እንዘ፡ አናክር፡ ሕማሞ፨
- ወዘኢጸዋዕኩሂ፡ እስመ፡ ኢይትከሀል፡ ለፈጽሞ፨
- ይዕቀቡ፡ መልክአ፡ ሥጋየ፡ የማኖ፡ ወፅግሞ፨
- ለበረከትከ፡ ሚናስ፡ ሀበኒ፡ ሰላሞ፨