Details
-
- ይትባረክ፡ እግዚአብሔር፡ ለባሕረ፡ ኤርትራ፡ ዘሠጠጣ፨
- እስራኤል፡ ወይሁዳ፡ ከመ፡ ይኅልፉ፡ በውስጣ፨
- በክቡር፡ ደሙ፡ ለነፍስየ፡ ተሣየጣ፨
- ካዕበኒ፡ በሰበነ፡ ርእሱ፡ ዘሦጣ፨
- ለማርያም፡ ንጽሕት፡ አፍአሃ፡ ወውስጣ፨
-
- ይትባረክ፡ እግዚአብሔር፡ ዐመፃ፡ ዘአልቦ፨
- ለእጓለ፡ እመሕያው፡ አፈ፡ ወልሳነ፡ ዘወሀቦ፨
- ደብረ፡ ታቦርሃ፡ ደመናተ፡ ጽድቁ፡ ገልበቦ፨
- ለዝመጽሐፍ፡ ለለ፡ ጊዜ፡ አንበቦ፨
- ያስተባዝኅ፡ ሎቱ፡ ወያመክዕብ፡ ዐስቦ፨